ኤጄንሲውና ክልሎች ተቀናጅተው ሊሠሩ እንደሚገባ ተጠቆመ

የማዕከላዊ ስታቲስቲክስ ኤጄንሲ እና ክልሎች...

Read more ...
በዘንድሮዉ የመኸር ምርት ወቅት 290,385,593.21 ሚሊዮን ኩንታል ምርት መገኘቱ ተገለጸ

በ2009 ዓ.ም መኸር ወቅት ከአነስተኛ የግል...

Read more ...
የአራተኛው ዙር የህዝብና ቤቶች ቆጠራ መጠይቅ የመጨረሻ ማሻሻያ ተደረገለት።

ማዕከላዊ...

Read more ...
የኢትዮጵያ ሕዝብና ቤት ቆጠራ 2010 ዓ.ም

የማዕከላዊ ስታቲስቲክስ ኤጄንሲ እና ክልሎች በጋራ ተቀናጅተው ሊሠሩ እንደሚገባ ተጠቆመ፡፡ ይህ የተጠቆመው የማዕከላዊ ስታቲስቲክስ ኤጄንሲ ከመንግሥት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት ጋር በመተባበር ከክልል ለተውጣጡ የኮሙኒኬሽንና የሚዲያ ተቋማት አመራሮች ግንቦት 1 እና ግንቦት 2/2009 ዓ.ም ኢሊሌ ሆቴል ለአራተኛው ዙር የሕዝብና ቤት ቆጠራ የትምህርትና ቅስቀሳ መሪ ሰነድ ላይ ግንዛቤ ለመፍጠር በተዘጋጀው መድረክ ነው፡፡

የመንግሥት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት ኃላፊ ሚኒስትር ዶ/ር ነገሪ ሌንጮ የሥልጠናውን መድረክ በንግግር ሲከፍቱ እንደገለፁት መላው የህብረተሰብ ክፍልና ሁሉም ባለድርሻ አካላት አራተኛው ዙር የሕዝብና ቤት ቆጠራ ለምን እንደሚካሄድ፣ ምን ጠቀሜታ እንደሚኖረው፣ መቼ እንደሚካሄድና በቆጠራው ወቅት ከእያንዳንዱ ዜጋ ምን እንደሚጠበቅ በቂ ግንዛቤ እንዲፈጠር ከማድረግ አንፃር የኮሙኒኬሽንና ሚዲያ ተቋማት ድርሻ ከፍተኛ መሆኑን ገልጸዋል፡፡ቀጣይ

 

 • Inflation rate for the month of July 2017 is 9.4
 • Total Population size as of July 1, 2017 94,352, 000
 • Total Male Population size as of July 2017 47,365, 000
 • Total Female Population size as of July 2017 46,987,000
 • Total Population size  urban as of July 1, 2017 19,164, 000
 • Total  Male Population size  urban as of July 1, 2017 9,535, 000
 • Total Female Population size  urban as of July 1, 2017 9,630, 000
 • Total Population size  rural as of July 1, 2017 75,188, 000
 • Total Male Population size rural as of July 1, 2017 37,830, 000
 • Total Female Population size rural as of July 1, 2017 37,357, 000
 • Urban Unemployment 2015 17.5%
 • Literacy rate 2009/10 (or recent) 36% of children under weight (too thin for-age) 2011 29.0%
 • GDP per Capital (in US) 2006/07 255.4
 • National Povertyhead count indices and inequality in 2010/2011 29.6%
 • Rural Povertyhead count indices and inequality in 2010/2011 30.4%
 • Urban Povertyhead count indices and inequality in 2010/2011 25.7%

Copyright © Central Statistical Agency - Ethiopia, 2008 / 2016